እንጀራ ኣልፈልግም ምን ያደርግልኛል ትዝታዉን ይዤ ልሂድ ይበቃኛል

View previous topic View next topic Go down

እንጀራ ኣልፈልግም ምን ያደርግልኛል ትዝታዉን ይዤ ልሂድ ይበቃኛል

Post  Nakfa on Wed Nov 14, 2012 4:58 pm

click here


እንጀራ ኣልፈልግም
ምን ያደርግልኛል
ትዝታዉን ይዤ ልሂድ ይበቃኛል

የእዚያ ማዶ ሰዎች
ዘፈን ኣያምራቸው
ኣጅሬ ትዝታ ኣልገባም ቤታቸው


ፍቅሬን ጨርሼ ከመጣሁ በኌላ
ትዝታ ረበሸው ምነው የኔን ገላ


Nakfa

Posts : 53
Join date : 10/11/2012

Back to top Go down

Re: እንጀራ ኣልፈልግም ምን ያደርግልኛል ትዝታዉን ይዤ ልሂድ ይበቃኛል

Post  zerai deres on Mon Nov 26, 2012 1:20 pm

Nakfa wrote:click here


እንጀራ ኣልፈልግም
ምን ያደርግልኛል
ትዝታዉን ይዤ ልሂድ ይበቃኛል

የእዚያ ማዶ ሰዎች
ዘፈን ኣያምራቸው
ኣጅሬ ትዝታ ኣልገባም ቤታቸው


ፍቅሬን ጨርሼ ከመጣሁ በኌላ
ትዝታ ረበሸው ምነው የኔን ገላ


zerai deres

Posts : 187
Join date : 10/09/2012

Back to top Go down

View previous topic View next topic Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum